
የበጋውን ትምህርት የተከታተሉ ተማሪዎች
ትምህርቱ በብቃት እና በጥራት እየሰጠን እንገኛለን፡፡ ወላጆች እና የሰንበት ት/ቤት ወጣቶች እያደርጋችሁት ያለውን ድጋፍ በእጅጉ እንድትጨምሩ እንማጸናለን! ህልወተ እግዚአብሔርን ስራዓተ ቤ/ክርስቲያንን እንድሁም ተዕዛዛቱን ከወዲሁ በጨቅላ እድሚያቸው ካልቀረጽን በኋላ እንደማይቻል ያለፈብን ትውልድ ግልጽ ምስክራችን ነው እናም ኑ እና ልጆቻችንን እግዚአብሄር የለሽ እና ልቅ ሆኖ ከሚኖር የትውልድ ችግር ውስጥ ተረባርበን እንርዳቸው፡፡
የምንሰጣቸው የትምህርት አይነቶች
የቃል ትምህርት
የቃል ትምህርት፦ በቤተክርስቲያናችን የቃል ትምህርት ተብለው የሚያታወቁ ብዙ የጸሎት የምህላና የተግባቦት ትምህርቶች አሉ እነዚህ ትምህርቶችን ህጻናት ከቤተሰቦቻቸው እየተማሩ የሚመጡ ቢሆንም ወጥነት እንዲኖረው ግ ን ሰንበት ት/ቤታችን ትምህርቱን ለአዳጊያን ይሰጣል

ትምህርተ ሃይማኖት
የትምህርተ ሃይማኖት፡ የሃይማኖት ትምህርት ማለት ሲሆን ሃይማኖት ማለት ደግሞ በእግዚአብሄር ማመን መታመንን ያመለክታል፡፡ በትምህርተ ሐይማኖት ስለ ምሲጥራት በጥልቀት የምንማርበት አምድ ስሆን ሚስጥረ ስላሴ ሚስጥረ ስጋዌ ሚስጥረ ጥምቀት ሚስጥረ ቁርባን ሚስጥረ ትንሳዔ ሙታንን በጥልቀት እንማራለን

ግብረ ገብ

የምንሰጣቸው የትምህርት አይነቶች
ቋንቋ
የቋንቋ ትምህርት፦ የአማርኛ ቋንቋ ከፊደል ማስቆጠር ፡ መጻፍ እና ማንበብ በማጠቃለል እንሰጣለን የቋንቋ ትምህርቱ እንደ ልጆች አቀባበል እና እንደ ቤተሰቦቻቸው ክትትል እና ብርታት እንደሚወሰን ባሳለፍናቸው 10 አመታት በግልጽ እናውቃለን ስለሆነም በእድሚኣቸው ሳይሆን የምንለየው በአቀባበላቸው እና በሚያሳዩት ትጋት ነው፡፡ የቤተሰብ ጠንካራ ክትትል እና ድጋፍ ካለ ልጆች ያለ ችግር የአመርኛውን ቋንቋ እንደ እንግሊዝኛው ቋንቋ በአጭር ግዜ ውስጥ ጥሩ ወጤት ያሳያሉ ምስክሮችም ነን፡፡

ትምህርተ ሃይማኖት
የትምህርተ ሃይማኖት፡ የሃይማኖት ትምህርት ማለት ሲሆን ሃይማኖት ማለት ደግሞ በእግዚአብሄር ማመን መታመንን ያመለክታል፡፡ በትምህርተ ሐይማኖት ስለ ምሲጥራት በጥልቀት የምንማርበት አምድ ስሆን ሚስጥረ ስላሴ ሚስጥረ ስጋዌ ሚስጥረ ጥምቀት ሚስጥረ ቁርባን ሚስጥረ ትንሳዔ ሙታንን በጥልቀት እንማራለን

ግብረ ገብ

We are professionals
የህጻናት ክፍሉ መምህራኖቻችን
የህጻናት ክፍሉ እጀግ ህጻናትን በአግባቡ በማሳደግ ምሳሌነት ያላችው ወላጆች እና ህጻናትን በፍቅር የማስተማር የረዥም አመት ልምድን ያካበቱ ወላጆች ፡ ሰንበት ትምህርት ቤት አባላትን ያካተተ ሲሆን ይህ የአዳጊያን ክፍል በተከታታይ ለ3ኛ አመት ህጻናትን በበጋው የት/ቤት ዝግ ግዜ ለአንድ ወር ግዜ በመቀበል የአማርጫ ቋንቆን ፤ ስራዓት ቤ/ክርስቲያን ፤ የመጻሃፍ ቅዱስ ጥናትን ያስተምራል! በቀጣይም ያማይቋረጥ ዘወትር እሁድ ከቅዳሴ በኋላ ለ 2 ሠዓታት ያህል መዝሙር ጥናት እና የአማርጫ ቋንቋን ያስጠናል፡፡
Our team is comprised of experienced educators and professionals who are passionate about helping learners reach their goals. We use modern technology to create engaging learning experiences that can fit any schedule. Our staff provides personalised support to ensure you get the most out of your online course.
Contact us
Have a question?
Contact us whenever you have any questions. We are always here for you!